Muluken kebede смотреть последние обновления за сегодня на .
እንኳን ወደ ቻናላችን መጡ Subscribe, Like, Share በማድረግ እያበረታቱን ስለሆነ እናመሰግናለን:: © Eteal Ze Orthodox is the only Channel that has exclusive rights for this video. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ስርዓትና ደንብን ተከትለው የተሰሩ የድምጽና የምስል ውጤቶች የሚተላለፍበት ቻናል፡፡ ..................................... መዝሙር፣ስብከት፣ፊልም፣ቃለምልልስ ......................................
#ግጥም_እና_ዜማ_ዲያቆን_ዘማሪ_ሳምሶን_ነጋሽ #MezmurOthodox #ZemariMulukenKebede #መዝሙር አዲስ ዝማሬ “እድሜ ልኬን” ዲ/ን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ|Muluken Kebede አረሳውም
#Akiyamos ''ታብሷል እንባዬ'' የዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ(አልረሳውም ያንን እለት) አዲስ መዝሙር 2019 || Akiyamos AKIYAMOS TUBE is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual songs channel we delivered spiritual song and sibket of orthodox tewahedo for worldwide, our channel have legal license if any issues about our videos we can take all responsibilities. WARNING!! The unauthorized download and re-post on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal አኪያሞስ ቲዩብ በዓለም ዙሪያ የኦርቶዶክስ tewahedo መንፈሳዊ መዝሙር እና ስብከት የምናስተናግድበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮች ቻናል ነው ፡፡ ስለእኛ ቪዲዮ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሁሉንም ሃላፊነቶች መውሰድ የምንችል ህጋዊ ፈቃድ አለን ፡፡ ማስጠንቀቂያ !! ያልተፈቀደ ማውረድ እና በማናቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፣ የዚህ ቅጂ መብት መባዛት ወይም ማሰራጨት ሕገወጥ ነው
© danielharg has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to danielharg. Copyright ©2020: danielharg This is a new Ethiopian Orthodox Mezmur by Zemari Diankon muluken . Please listen to it carefully ላይክ ኮሜንት ሼር ማድረግ አይርሱ
#mulukenkebedemezmur #ዘማሪሙሉቀንከበደ #Orthodox
እንኳን ወደ ቻናላችን መጡ Subscribe, Like, Share በማድረግ እያበረታቱን ስለሆነ እናመሰግናለን:: © Eteal Ze Orthodox is the only Channel that has exclusive rights for this video. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ስርዓትና ደንብን ተከትለው የተሰሩ የድምጽና የምስል ውጤቶች የሚተላለፍበት ቻናል፡፡ ..................................... መዝሙር፣ስብከት፣ፊልም፣ቃለምልልስ ......................................
የቆየ የአውደምህረት ዝማሬ Zemari Muluken Kebede |Muluken Kebede አረሳውም #Muluken_Kebede #Orthodox_Tewahodo
#EOTC #Atfersem #ZemariDnMulukenKebede 🛑አዲስ መዝሙር አትፈርስም ለሌሎች እህት ወንድሞች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ ግጥም እና ዜማ ዘማሪ ጌቱ አቡሌ
#orthodoxMezmur #MulukenKebedeMezmur #ልቁምለቅኔ
#SUBSCRIBE#LIKE#SHARE በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውሉድ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን የተሰኛቹ የክርክቶስ ቤተሰብች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር የአስራት ያደራ ልጆች ወደ ቻናላችን ዝማሬ መላዕክት ቲዮብ ስለመጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ እንድታደርጉንም በአክብሮት እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ያክብርልን።🤍Zemaremelakt Tube 🤍Zemaremelakt ሰብስክራይብ ለማድረግ #ብሩህ_ቲዩብ_bruhetube #yekidus_yegebrel_mezmur #Subscribe #rama_tube #eotctv #tewahdo #adugna_zema #hana_yohannes_ጎጅዬ #libonatube #አኮቴት ቲዩብ #ቤተ_ቅኔBeteQene #Tewahedotube #new_orthodox_mezmur #ማርያም መዝሙሮች #የእመቤቴ መዝሙር #የማርያም መዝሙሮች #ze-Rufael #quanquayenesh Media #Tewahdo #mehereteab #tewahdomezmur #ቅዱስ ሩፋኤል መዝሙር #Mahedere Tewahedo #ይበራል በክንፉ #Mezmur_ahadu #et_art_media #zemarit_tirhas #kedametsega_media #zemarit_hana_merawi #zemari abel mekbeb, #ቤተ_ቅኔ_Bete_Qene, #MahtotTube_ማኅቶት, #21 media #zemaremelakt #zerufael tube #sostu tube #bogize tube #tewahdo #mahber media #zemaremelakt #ዝማሬ መላዕክት #ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ #zemari muluken kebede #anten tedegefe #አንተን ተደግፌ አልፋል ትላንትና #mezmur lyrics #ethiopian orthodox tewahido mezmur new #ethiopian orthodox tewahido mezmur 2024 #ethiopian orthodox tewahido mezmur 2022 #ethiopian orthodox mezmur tewodros yosef #best ethiopian Orthodox mezmur #ethiopian Orthodox church #best Orthodox mezmur collection #eritrean and ethiopian Orthodox mezmur #ethiopian Orthodox mezmur 2021 #ethiopian orthodox mezmur lyrics #ethiopian Orthodox mezmur medhanialem #ethiopian Orthodox mezmur addis amet #ethiopian orthodox mezmur 2022 #ethiopian orthodox mezmur 2023 #ethiopian Orthodox mezmur yadanegnen #mahtot tube tewodros yosef #yilma mezmur Orthodox ethiopian #mezmur orthodox ethiopian bedenkuane #ethiopian Orthodox mezmur yosef 🤍-mahtot 🤍21media27 🤍mahbermedia 🤍etartmedia 🤍baletsegamedia5174
ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ አትፈርሰም / ሙሉ አልበም ቁጥር ሶስት ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ#ethiopia #ኦርቶዶክስመዝሙር #aresawm
#አንትኑ_ሚካኤል_Zemari_Muluken_Kebede አንትኑ ሚካኤል ኦ መልዓከ ልዑል ባኅራን ልጅኽ ነኝ ዘወትር ጠብቀኝ አንትኑ ሚካኤል ኦ መላዕከ ልዑል ባኅራን ልጅኽ ነኝ ዘወትር ጠብቀኝ /አዝማች/ ከ ሕጻንነቴ በ መኮትኮት በ እጅኽ ተከልኸኝ በ ሐይማኖት መልካም እንድሠራ በ ሕይወቴ ጽድቅን አስተማረኝ ሚካኤል አባቴ /አዝማች/ በ ዓምደ ደመና ሸፍነኸኝ የ ሢናን ንዳድ አሳለፍኸኝ ከ ሌዋታን ንድፍያ እግሬን ጠብቅ ቅደም ከ መንገዴ ከቶ ከ እኔ አትራቅ /አዝማች/ መናን ከ ሠማይ ታወርዳለኽ ረሐብ ጥማቴን ትቆርጣለኽ ስለ ብላቴና ተጨንቀኻል ነፍሴን ከ ጌታዬ አስታርቀኻል /አዝማች/ ባሕር ላይ ብገኝ ተንሳፍፌ ሠልፍን ብወጣ አሸንፌ ልዩ ምልክቴ በ ዘመኔ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሕይወት ርከኔ
#mezmur #ZemariMulukenKebede #MulukenKebedeMezmur አትፈርስም👇 🤍 ውለታህ ነው እንጂ👇 አዲስ መዝሙር 🤍 በአንቺ የሆነው ነገር አዲስ ዝማሬ👇 🤍 ታላቁ አለቃ አዲስ ዝማሬ👇 🤍 አንተ ሁሉን ታውቃለህ አዲስ ዝማሬ👇 🤍 እድሜ ልኬን አዲስ ዝማሬ👇 🤍 🛑 “ጌታ ተመስገን” Dn Zemari Muluken Kebede |New Orthodox Mezmur|አዲስ ዝማሬ
አረሳውም ያንን እለት አልዘነጋው ያን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት ለሰው ተናግሬ ያልተረዳኝ ሰዉ እንባዬ በምሬት ከአይኔ ሚፈሰው የቤቴን ገመና ሁሉን ስነግርሽ አዛኝት ነሽና ራራልኝ ልብሽ አረሳው መቼም ያንን ደግነት ውለታ አለብኝ ኪዳነምህረት ልቤ በሀዘን ጠቁሮ ልቤ እየደማ መቅረፄ ሲጨልም ስዋጥ በጨለማ በራፌን ዘግቼ ዝም ብዬ አለቅሳለሁ እኔን አቀርቅሬ እናቴ እልሻለሁ ዘንበል አልሽልኝ ሰምተሽ ፀሎቴን አልተፀየፍሽም ብቸኝነቴን እናት የለኝ ብዬ ከቶም አልከፋ እኔስ አይቻለሁ ስትሞይኝ በተስፋ ምድራዊዋ እናቴ ለጊዜው ነው ፍቅሯ ያንቺስ ግን ልዩ ነው ኧረ ስንቱ ላውራ ማርያም ማርያም ብል አልሰለቸሽም በልቤ ፅላት ስለታተምሽ #አረሳውም_ያንን_እለት #Zemari_Dn_Muluken ሲርበኝ መተሻል ሲጠማኝ ደርሰሻል ለጎደለው ቤቴ በረከት ሆነሻል ጭንቄም ቀለለልኝ ሀዘኔም እራቀ ያስጨነቀኝ ጠላት ራሱ ተጨነቀ መድሀኒት ወልደሽ ዳንኩኝ ከህመሜ ይኸው ዘመርኩኝ በምልጃሽ ቆሜ
#Eotc #ኦርቶዶክስመዝሙር
በእንባ የሚደመጡ የዘማሪ ሙሉቀን ከበደ ዝማሬዎች #viral #ኦርቶዶክስመዝሙር #ethiopia #mezmur
#ኦርቶዶክስመዝሙር #MulukenKebedeMezmur#ሁሉንምየምትይዝ
#ኦርቶዶክስመዝሙር #የማለዳመዝሙሮች #OrthdoxTewahido
Zemari mulukene Kebede - ተወዳጁን አምልኮማ ከተባለ ላንተ የተሰኘዉን መዝሙሬን ተጋበዙልኝ
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #ዘማሪ_ዲያቆን_ሙሉቀን_መልካሙን_የማይብህ
#MulukenKebedeMezmur #አትፈርስም #ዘማሪሙሉቀን “አንተ ትምክህቴ” Zemari Dn Muluken Kebede|New Ortbodox Mezmur|Ethiopia
የጥምቀት በአል ተወዳጅ መዝሙራት ፦ 🤍 🤍 ✟መጥቻለሁ ✟ መጥቻለሁ ስለቴ ሰምሮልኝ/2/ በጊሸኗ ድንግል እመቤቴ የለመንኳት ሁሉ ተሳክቶልኝ አ.ዝ 👏👏👏 መጥቻለሁ...ባዶዬን ወጥቼ መጥቻለሁ...በሙላት ተመለስኩ መጥቻለሁ...እናቴ ጠርቼሽ መጥቻለሁ...እኔማ መች አፈረኩ መጥቻለሁ...ገመናዬን ሸፋኝ መጥቻለሁ...እንባዬን አባሼ መጥቻለሁ...ስለቴ ሰመረ መጥቻለሁ...ከደጅሽ ደርሼ 👏👏👏 መጥቻለሁ ስለቴ ሰምሮልኝ/2/ ፃድቃኔ ድንግል እመቤቴ የለመንኳት ሁሉ ተሳክቶልኝ አ.ዝ መጥቻለሁ...የሚስኪን እናት ነሽ መጥቻለሁ...ልብሽ የሚራራ መጥቻለሁ...ሀዘኑ ይፅናናል መጥቻለሁ...ስምሽን የጠራ መጥቻለሁ...ታምርሽ ይገርማል መጥቻለሁ...ፀበልሽ ፈዋሽ መጥቻለሁ...ማነው ያልዳነብሽ መጥቻለሁ...መቶ ከቤትሽ 👏👏👏👏👏 ልቤማ በፍቅር ስሎሻል እናቴ እንዴት ይረሳሻል /፪/ አ.ዝ የመስቀል ስር ትርፌ...እናቴ ይልሻል ልዩ ስጦታዬ...እናቴ ይልሻል አንቺን የሸለመኝ...እናቴ ይልሻል ይመስገን ጌታዬ...እናቴ ይልሻል 👏👏👏 ልቤማ በፍቅር ስሎሻል እማምላክ እንዴት ይረሳሻል ልቤማ በፍቅር ስሎሻል እናቴ እንዴት ይረሳሻል አ.ዝ ማርያም ማርያም ስልሽ...እናቴ ይልሻል ሃዘኔ ይጠፋል...እናቴ ይልሻል ስምሽ አረጋግቶኝ...እናቴ ይልሻል ሰላሜ ይሰፍናል...እናቴ ይልሻል 👏👏👏 ከደጅሽ የደረሰ በደስታ ተመለሰ/፬/ በደስታ... ተመለሰ/፪/ እያለ ... ተመለሰ ማርያም ... ተመለሰ አገኘ... ተመለሰ ሰላም ... ተመለሰ እናት ነሽ... ተመለሰ ለሁሉ... ተመለሰ እማምላክ... ተመለሰ ለሚሉ... ተመለሰ 👏👏👏 ከደጅሽ የደረሰ በደስታ ተመለሰ/፪/ በደስታ... ተመለሰ/፪/ ስምሽን... ተመለሰ የጠራ... ተመለሰ አያይም... ተመለሰ መከራ... ተመለሰ መመኪያ... ተመለሰ እናት ነሽ... ተመለሰ አያልቅም... ተመለሰ ውዳሴሽ... ተመለሰ 👏👏👏 ከደጅሽ የደረሰ በደስታ ተመለሰ/፪/ በደስታ... ተመለሰ/፪/ አሜን! አሜን! አሜን! እመቤታችን እናታችን የመዳናችን ምክንያት አስፈሪውን ጨለማ ድቅድቁን ጨለማ ሲኦልን ትተን ወደ ሚያስደንቅ ድንቅ የብርሃን ሰገነት እድን ወጣ ምክንያት የሆነችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከፍጡራን ሁሉ በላይ ከፈጣሪ በታች ክብርና ምስጋና ይድረሳት🙏🙏እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብዙ አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ። ተቀላቀሉን 🤍 _ 🤍 _
#MulukenkenedeMezmur #ኦርቶዶክስተዋሕዶ #ኦርቶዶክስመዝሙር 🛑ዲ/ን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ “ለጥያቄ መልስ ስላጣሁ”|Orthodox Mezmur|Muluken Kebede አረሳውም
#Mulukenkebedemezmur #mezmur #ኦርቶዶክስመዝሙር “አንተ ሁሉን ታውቃለህ” አዲስ መዝሙር| ዲያቆን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ|New orthodox Tewahido Mezmur አትፈርስም👇 🤍 ውለታህ ነው እንጂ👇 አዲስ መዝሙር 🤍 በአንቺ የሆነው ነገር አዲስ ዝማሬ👇 🤍 ታላቁ አለቃ አዲስ ዝማሬ👇 🤍 #Zemari,Muluken Kebede,#MahtotTube,#ማኅቶት_ቲዩብ,Ethiopia Orthodox,#Zemari_Yilma_Hailu,#ZemaritMirtneshTilahun,Zemari Abel ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🛑አትፈርስም አትጠፋም በጠላት|ውለታህ ነው እንጂ የሚያስለቅሰኝ |ዲ/ን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ
#MulukenKebedeMezmur #አትፈርስም #MulukenKebede
ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች ስብስብ #ኦርቶዶክስመዝሙር #ethiopia #mezmur #viral
#አረሳውም #አትፈርስም #ዘማሪሙሉቀንከበደ Orthodox Mezmur,Eotc,Mahbere Kidusan,#ሙሉቀን_ከበደ,#Mahitot_Tube,Zemari,ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ,#ኦርቶዶክስመዝሙር
#Mulukenkebedemezmur #mezmur #ኦርቶዶክስመዝሙር “አንተ ሁሉን ታውቃለህ” አዲስ መዝሙር| ዲያቆን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ|New orthodox Tewahido Mezmur አትፈርስም👇 🤍 ውለታህ ነው እንጂ👇 አዲስ መዝሙር 🤍 በአንቺ የሆነው ነገር አዲስ ዝማሬ👇 🤍 ታላቁ አለቃ አዲስ ዝማሬ👇 🤍 #Zemari,Muluken Kebede,#MahtotTube,#ማኅቶት_ቲዩብ,Ethiopia Orthodox,#Zemari_Yilma_Hailu,#ZemaritMirtneshTilahun,Zemari Abel ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ አዲስ ዝማሬ/ Muluken Kebede አረሳውም
#Zemarimulukenkebede #OrthodoxMezmur #MulukenKebedeአረሳውም
ሥላሴን አመስግኑ Zemari Muluken Kebede|Muluken Kebede አልረሳውም #Zemari_Deacon_Muluken_Kebede
#like #Share #Subscribe 🤍arganon 🤍 ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ። እግዚአብሔር ያክብርልን!! Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON. ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023
#Zemari_Dn_Muluken #Muluken_Kebede_አልረሳውም #Orthodox_Mezmur ይህ የእኔ የዘማሪ ሙሉቀን ከበደ ትክክለኛ የዩቲዩብ ቻናሌ ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የምለቃቸውን መንፈሳዊ አገልግሎት መከታተል ይችላሉ። ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ አመሰግናለሁ !
#Zemari_Dn_Muluken_Kebede
ልብ የሚነካ አዲስ ዝማሬ // ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ //ምንድነኝ #ethiopia #ኦርቶዶክስመዝሙር #happynewyear #ኦርቶዶክስመዝሙር
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! Muluken Kebede አረሳውም #ዘማሪ_ሙሉቀን#ዘማሪት_መቅደስ #Orthodoxmezmur